20 ያልተፈቀደ ነገርን መቅመስ እንደሚቃወሙ ሰዎች ሁሉ በአፉ ውስጥ የገባውን ቁራጭ ሥጋ በመትፋት ከሕይወት ይልቅ ሞትን መረጠ። በገዛ ፈቃዱ ወደሚያሠቃዩበት ቦታ ሄደ።