2 የኢየሩሳሌምን ቤተ መቅደስ ለማርከስና የኦሎምፖያው ዜኦስ እንዲከብር ለማድረግ በጌሪዝም ተራራ ላይ የዜኦስ የእንግዶች ጠባቂ መታሰቢያ ለማቆም አቴናውያን በጠየቁት መሠረት ወሰነ።