12 ይህን መጽሐፍ የሚያነቡ ሰዎች በእነዚህ መከራዎች ምክንያት ተስፋ እንዳይቆርጡ አደራ እላለሁ፤ ይህ ስደት ለሕዝባችን ተግሣጽ፤ ትምህርት እንጂ ጥፋት አለመሆኑን እንዲገነዘቡ እለምናለሁ።