10 ሁለት ሴቶች ልጆቻቸውን ስላስገረዙ በፍርድ ፊት አቀረቧቸው፤ በሰው ሁሉ ፊት ልጆቻቸውን እንደታቀፉ ከተማውን እንዲዞሩ ተደረጉ፤ ከዚህም በኋላ በግንቡ ላይ ወርውረው ጣሏቸው።