1 ከጥቂት ጊዜ በኋላ ንጉሡ አይሁዳውያን ከአባቶቻቸው ሕግ እንዲርቁና ሕይወታቸውንም በእግዚአብሔር ሕግ መምራቱን እንዲያቋርጡ ለማድረግ ጀሮንቲስን የተባለውን አንድ አቴናዊ ላከባቸው፤