14 ኦንያ እንዲህ ሲል መለሰለት፥ “ይህ ሰው ወንድሞቹን የሚወድ ነው፤ ስለሕዝቡና ስለ ቅድስቲቱ ከተማ ብዙ ጸሎት የሚያደርግ የእግዚአብሔር ነቢይ ኤርምያስ ነው”፤