Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 ለወታደሮቹም “ድል የአምላክ ነው” የሚል መፈክር ሰጣቸው። ከዚህ በኋላ ምርጥ ምርጥ ወታደሮችን አሰልፎ በለሊት የንጉሡን ሰፈር ወጋ፤ ከሰፈሩ ሰዎች ሁለት ሺህ የሚያህሉትን ደመሰሰ። የእርሱ ሰዎች ከሁሉ ይበልጥ ትልቅ የነበረውን ዝሆን ከነሳቢው ገደሉ።

参见章节 复制




2ኛ መጽሐፈ መቃብያን 13:15
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告