12 ሁሉም ሳያቋርጡ ሦስት ቀን ተደፍተው በዕንባና በደም ወደ እግዚአብሔር ከጸለዩ በኋላ ይሁዳ ሰዎቹ በእርሱ አጠገብ እንዲሆኑ መከራቸው፤ አበረታች ቃላትን ሰነዘረ።