28 ግን አይሁዳውያን የጠላቶችን ኃይል የሚሰብረውን ጌታ ከለመኑ በኋላ ከተማዋን መያዝ ቻሉ፤ በግንቡ ውስጥ ከሚገኙት ሰዎች መካከል ሃያ አምስት ሺህውን አጋደሙ።