17 በጥንካሬ ተዋግተው ባታዎችን ያዙባቸው፤ በግንቡ ላይ ሆነው ይዋጉ የነበሩትን ሁሉ አስወገዷቸው፤ ሊቃወሙዋቸው የመጡትንም ገደሉዋቸው፤ ከሃያ ሺህ የማያንሱ ሞቱ።