12 ማቅሮን የተባለው ጰጠሎማዮስ ግን በአይሁዳውያን ላይ በተደረገው በደል ፍትሕ እንዲያገኙ ያደረገ፥ በሰላም ለማሰተዳደር የሞከረ የመጀመሪያው ሰው እርሱ ነበር።