Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ነገሥት 8:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 እርሱም በነገሠ ጊዜ ሠላሳ ሁለት ዓመቱ ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ስምንት ዓመት ገዛ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 እርሱ በነገሠ ጊዜ፣ ዕድሜው ሠላሳ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ስምንት ዓመት ገዛ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 እርሱም በነገሠ ጊዜ ሠላሳ ሁለት ዓመቱ ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ስምንት ዓመት ገዛ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 መን​ገ​ሥም በጀ​መረ ጊዜ የሠ​ላሳ ሁለት ዓመት ጐል​ማሳ ነበረ፥ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ስም​ንት ዓመት ነገሠ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17 መንገሥ በጀመረ ጊዜ የሠላሳ ሁለት ዓመት ጐልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም ስምንት ዓመት ነገሠ።

参见章节 复制




2 ነገሥት 8:17
2 交叉引用  

ራግውም መቶ ሠላሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ሴሮሕንም ወለደ፥


跟着我们:

广告


广告