2 ነገሥት 8:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ከዚህም በኋላ አዛሄል ተመልሶ ሲመጣ “ኤልሳዕ ምን አለህ?” ሲል ቤንሀዳድ ጠየቀው። አዛሄልም “አንተ በእርግጥ እንደምትድን ነግሮኛል” ሲል መለሰለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 ከዚያም አዛሄል ከኤልሳዕ ዘንድ ወጥቶ ወደ ጌታው ተመለሰ፤ ቤን ሃዳድም፣ “ለመሆኑ ኤልሳዕ ምን አለህ?” ሲል ጠየቀው፤ አዛሄልም፣ “በርግጥ ከበሽታህ እንደምትድን ነግሮኛል” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ከዚህም በኋላ አዛሄል ተመልሶ ሲመጣ “ኤልሳዕ ምን አለህ?” ሲል ቤንሀዳድ ጠየቀው። አዛሄልም “አንተ በእርግጥ እንደምትድን ነግሮኛል” ሲል መለሰለት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 ከኤልሳዕም ወጥቶ ወደ ጌታው መጣ፤ እርሱም፥ “ኤልሳዕ ምን አለህ?” አለው፤ እርሱም አለው፥ “መዳንን ትድናለህ በለው አለኝ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 ከኤልሳዕም ርቆ ወደ ጌታው መጣ፤ እርሱም “ኤልሳዕ ምን አለህ?” አለው። እርሱም “እንድትፈወስ ነገረኝ፤” አለው። 参见章节 |