Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ነገሥት 25:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ከከተማይቱም የወታደሮች አዛዥ የሆነው አንድ ባለ ሥልጣን፥ እስከዚያ ጊዜ ድረስ በከተማይቱ የነበሩትን አምስቱን የንጉሥ አማካሪዎች፥ የአገሩን ሕዝብ ለወታደርነት ይመለምል የነበረውን መኰንንና ሌሎችንም ሥልሳ ሰዎችን ወሰደ፤

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 እስከዚያች ጊዜ ድረስ በከተማዪቱ ውስጥ ከቀሩትም የተዋጊዎቹን አለቃና ዐምስት የንጉሡን አማካሪዎች ወሰዳቸው። ደግሞም የአገሩን ሕዝብ ለውትድርና የሚመለምለውን ዋና የጦር አለቃ የነበረውን ጸሓፊውንና በከተማዪቱ ውስጥ የተገኙትን የጸሓፊውን ስድሳ ሰዎች ወሰዳቸው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ከከተማይቱም የወታደሮች አዛዥ የሆነው አንድ ባለሥልጣን፥ እስከዚያ ጊዜ ድረስ በከተማይቱ የነበሩትን አምስቱን የንጉሥ አማካሪዎች፥ የአገሩን ሕዝብ ለወታደርነት ይመለምል የነበረውን መኰንንና ሌሎችንም ሥልሳ ሰዎችን ወሰደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ከከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም በሰ​ል​ፈ​ኞች ላይ ተሾ​መው ከነ​በ​ሩት አን​ዱን ጃን​ደ​ረባ፥ በከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም የተ​ገ​ኙ​ትን በን​ጉሡ ፊት የሚ​ቆ​ሙ​ትን አም​ስ​ቱን ሰዎች፥ የሀ​ገ​ሩ​ንም ሕዝብ የሚ​ያ​ሰ​ልፍ የሠ​ራ​ዊ​ቱን አለቃ ጸሓፊ፥ በከ​ተ​ማ​ዪ​ቱም ከተ​ገ​ኙት ከሀ​ገሩ ሕዝብ ስድሳ ሰዎ​ችን ወሰደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ከከተማይቱም በሰልፈኞች ላይ ተሹመው ከነበሩት አንዱን ጃንደረባ፥ በከተማይቱም የተገኙትን በንጉሡ ፊት የሚቆሙትን አምስቱን ሰዎች፥ የአገሩንም ሕዝብ የሚያሰልፍ የሠራዊቱን አለቃ ጸሐፊ፥ በከተማይቱም ከተገኙት ከአገሩ ሕዝብ ስድሳ ሰዎች ወሰደ።

参见章节 复制




2 ነገሥት 25:19
2 交叉引用  

ከከተማይቱም በወታደሮች ላይ ተሾሞ ከነበረው አንዱን አዛዥ፥ በከተማይቱም ውስጥ ከተገኙት የንጉሡ አማካሪዎች ሰባቱን ሰዎች፥ የአገሩንም ሕዝብ ለጦርነት የሚመለምለውን የሠራዊቱን አለቃ ጸሐፊ፥ በከተማይቱም ከተገኙት ከአገሩ ሕዝብ ስልሳ ሰዎች ወሰደ።


跟着我们:

广告


广告