Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ነገሥት 10:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 “እናንተ ለንጉሡ ተወላጆች ኃላፊዎች ናችሁ፤ ፈረሶችና ሠረገሎች የጦር መሣሪያዎችና የተመሸጉ ከተሞች ሁሉ በእናንተ እጅ ይገኛሉ፤ እንግዲህ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 “የጌታችሁ ልጆች ከእናንተ ጋራ ስለ ሆኑ፣ ሠረገሎችና ፈረሶች፣ የተመሸገች ከተማና መሣሪያም ስላላችሁ፣ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 “እናንተ ለንጉሡ ተወላጆች ኀላፊዎች ናችሁ፤ ፈረሶችና ሠረገሎች የጦር መሣሪያዎችና የተመሸጉ ከተሞች ሁሉ በእናንተ እጅ ይገኛሉ፤ እንግዲህ ይህ ደብዳቤ እንደ ደረሳችሁ ወዲያውኑ፥

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 እን​ዲ​ህም አለ፥ “ይህ ደብ​ዳቤ አሁን በደ​ረ​ሳ​ችሁ ጊዜ የጌ​ታ​ችሁ ልጆች ሰረ​ገ​ሎ​ቹና ፈረ​ሶ​ቹም፥ የተ​መ​ሸጉ ከተ​ሞ​ቹም፥ የጦር መሣ​ሪ​ያ​ዎ​ቹም በእ​ና​ንተ ዘንድ አሉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 “ይህ ደብዳቤ አሁን በደረሳችሁ ጊዜ የጌታችሁ ልጆች ሠረገሎችና ፈረሶችም የተመሸገችም ከተማ መሣሪያዎችም በእናንተ ዘንድ አሉና፥

参见章节 复制




2 ነገሥት 10:2
2 交叉引用  

ከንጉሡ ተወላጆች የተሻለውን አንዱን መርጣችሁ አንግሡት፤ ለእርሱም በመከላከል ተዋጉለት!” የሚል ነበር።


ይዞት የሄደውም መልእክት “ይህ ደብዳቤ የእኔ ሠራዊት አዛዥ ስለ ሆነው ስለ ንዕማን ጉዳይ የሚገልጥ ነው፤ ከቆዳ በሽታ በማንጻት እንድትፈውሰው እፈልጋለሁ” የሚል ነበር።


跟着我们:

广告


广告