2 ቆሮንቶስ 7:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እኔም በማናቸውም ነገር ልተማመንባችሁ በመቻሌ ደስ ብሎኛል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 እኔም በሁሉ መንገድ በእናንተ ለመተማመን በመቻሌ ይበልጥ ደስ ብሎኛል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እኔም በሁሉ ነገር እተማመናችኋለሁና ደስ ይለኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በነገር ሁሉ ተማምኜባችኋለሁና ደስ ይለኛል። 参见章节 |