Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ቆሮንቶስ 12:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

5 እንደዚህ ባለው እመካለሁ፤ ስለ ራሴ ግን ደካማ ከመሆኔ ሌላ የምመካበት የለኝም።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

5 እንደዚህ ስላለው ሰው እመካለሁ፤ ስለ ራሴ ግን ከደካማነቴ በቀር አልመካም።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

5 እንደዚህ ባለው ሰው እመካለሁ፤ ስለ ራሴ ግን ከደካማነቴ በቀር ሌላ የምመካበት ነገር የለም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

5 ስለ​ዚ​ህም እን​ደ​ዚህ ባለው እመ​ካ​ለሁ፤ በመ​ከ​ራዬ እንጂ በራ​ሴስ አል​መ​ካም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

5 እንደዚህ ስላለው እመካለሁ፥ ስለ ራሴ ግን ከድካሜ በቀር አልመካም።

参见章节 复制




2 ቆሮንቶስ 12:5
5 交叉引用  

ይህም በነቢዩ ኢሳይያስ “እርሱ ድካማችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸከመ፤” የተባለው እንዲፈጸም ነው።


እኔም በድካምና በፍርሃት በብዙ መንቀጥቀጥም በእናንተ ዘንድ ነበርሁ፤


ትምክህት የሚያስፈልግ ከሆነ፥ መድከሜን በሚያሳይ ነገር እመካለሁ።


በመመካት የሚገኝ ጥቅም ባይኖርም፥ መመካት ካስፈለገ ከጌታ ወደ ተቀበልሁት ራእይና መገለጥ አመራለሁ።


跟着我们:

广告


广告