2 ቆሮንቶስ 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ልባሞች ስለ ሆናችሁ ሞኞችን በደስታ ትታገሣላችሁ! 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እናንተም ብልኆች ስለ ሆናችሁ ሞኞችን በደስታ ትታገሣላችሁ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 እናንተ አስተዋዮች እንደ መሆናችሁ መጠን ሞኞችን በደስታ ትታገሣላችሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 እናንተ ልባሞች ስትሆኑ ሰነፎችን መስማት ደስ ያሰኛችኋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 ልባሞች ስለምትሆኑ በደስታ ሞኞችን ትታገሣላችሁና፤ 参见章节 |