2 ቆሮንቶስ 10:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “የሚመካ በጌታ ይመካ፤” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ነገር ግን፣ “የሚመካ በጌታ ይመካ”፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ነገር ግን “የሚመካ በጌታ ይመካ።” 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 “የሚመካ ግን በእግዚአብሔር ይመካ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17-18 የሚመካ ግን በጌታ ይመካ፤ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና። 参见章节 |