Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 እንዲሁም አንዱንም ኩሬ፥ በበታቹም የሚሆኑትን ዐሥራ ሁለት በሬዎች አበጀ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 ገንዳውና ከሥሩ ያሉትን ዐሥራ ሁለት ኰርማዎች፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 አን​ድ​ዋ​ንም ኵሬ፥ በበ​ታ​ች​ዋም ያሉ​ትን ዐሥራ ሁለት በሬ​ዎች ሠራ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 አንዱንም ኵሬ፥ በበታቹም የሚሆኑትን ዐሥራ ሁለት በሬዎች ሠራ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 4:15
2 交叉引用  

መቀመጫዎቹንና በመቀመጫዎቹ ላይ የሚቀመጡትን የመታጠቢያ ሳሕኖች ሠራ፤


ምንቸቶቹንም መጫሪያዎቹንም ሜንጦዎቹንም ዕቃቸውንም ሁሉ ኪራም-አቢ ለንጉሡ ለሰሎሞን ለጌታ ቤት ከተሰነገለ ናስ ሠራ።


跟着我们:

广告


广告