Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 36:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 የግብጽም ንጉሥ ወንድሙን ኤልያቄምን በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ አነገሠ፥ ስሙንም ኢዮአቄም ብሎ ለወጠው፤ ኒካዑም ወንድሙን ኢዮአክስን ይዞ ወደ ግብጽ ወሰደው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 የግብጽም ንጉሥ የኢዮአካዝን ወንድም ኤልያቄምን በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ አነገሠው፤ ስሙንም ለውጦ ኢዮአቄም አለው። ኒካዑም የኤልያቄምን ወንድም ኢዮአካዝን ይዞ ወደ ግብጽ ወሰደው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ኒካዑ የኢዮአሐዝን ወንድም ኤልያቄምን በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ አነገሠው፤ ስሙንም በመለወጥ ኢዮአቄም ብሎ ጠራው፤ ኢዮአሐዝን ግን እስረኛ አድርጎ ወደ ግብጽ ወሰደው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 የግ​ብ​ፅም ንጉሥ ፈር​ዖን ኒካዑ የይ​ሁ​ዳን ንጉሥ የኢ​ዮ​ስ​ያ​ስን ልጅ ኤል​ያ​ቄ​ምን በአ​ባቱ ፋንታ በይ​ሁ​ዳና በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ላይ አነ​ገሠ፤ ስሙ​ንም ኢዮ​አ​ቄም ብሎ ለወጠ፤ ፈር​ዖን ኒካ​ዑም ወን​ድ​ሙን ኢዮ​አ​ክ​ስን ይዞ ወደ ግብፅ ወሰ​ደው። በዚ​ያም ሞተ። 4 ‘ሀ’ ወር​ቅ​ንና ብርን ለፈ​ር​ዖን ሰጠ። በዚ​ያን ጊዜም ምድር በፈ​ር​ዖን ትእ​ዛዝ ብር መገ​በ​ሯን ጀመ​ረች። 4 ‘ለ’ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም እን​ደ​ሚ​ች​ለው ለፈ​ር​ዖን ኒካዑ እን​ዲ​ገ​ብር ከሀ​ገ​ሪቱ ሕዝብ ወር​ቅ​ንና ብርን ጠየቀ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 የግብጽም ንጉሥ ወንድሙን ኤልያቄምን በይሁዳና በኢየሩሳሌም ላይ አነገሠ፤ ስሙንም “ኢዮአቄም” ብሎ ለወጠ፤ ኒካዑም ወንድሙን ኢዮአክስን ይዞ ወደ ግብጽ ወሰደው።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 36:4
7 交叉引用  

የኢዮስያስም ልጆች፤ በኩሩ ዮሐናን፥ ሁለተኛውም ኢዮአቄም፥ ሦስተኛውም ሴዴቅያስ፥ አራተኛውም ሰሎም ነበሩ።


የግብጽም ንጉሥ ከኢየሩሳሌም ከመንግሥቱ አወረደው፥ በምድሪቱም በሚኖሩት ላይ መቶ መክሊት ብርና አንድ መክሊት ወርቅ ግብር ጣለባቸው።


በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም በአራተኛው ዓመት በባቢሎን ንጉሥ በናቡከደነፆር በመጀመሪያው ዓመት፥ ስለ ይሁዳ ሕዝብ ሁሉ ወደ ኤርምያስ የመጣው ቃል ይህ ነው።


በይሁዳ ንጉሥ በኢዮስያስ ልጅ በኢዮአቄም መንግሥት መጀመሪያ ይህ ቃል ከጌታ ዘንድ መጣ።


跟着我们:

广告


广告