Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 36:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 ኢዮአክስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ የሀያ ሦስት ዓመት ጎልማሳ ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም ሦስት ወር ነገሠ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 ኢዮአካዝ በነገሠ ጊዜ፣ ዕድሜው ሃያ ሦስት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሦስት ወር ገዛ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 ኢዮአሐዝ በይሁዳ ላይ በነገሠ ጊዜ ዕድሜው ኻያ ሦስት ዓመት ነበር፤ መኖሪያውንም በኢየሩሳሌም አድርጎ ሦስት ወር ገዛ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 ኢዮ​አ​ክ​ስም መን​ገሥ በጀ​መረ ጊዜ የሃያ ሦስት ዓመት ጐል​ማሳ ነበረ፤ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም ሦስት ወር ነገሠ። 2 ‘ሀ’ የእ​ና​ቱም ስም ከሎ​ቤና የኤ​ር​ም​ያስ ልጅ አሚ​ጣል ነበ​ረች። 2 ‘ለ’ አባ​ቶቹ እንደ ሠሩት ሁሉ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት ክፉ ሥራን ሠራ። በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌ​ምም እን​ዳ​ይ​ነ​ግሥ በኤ​ማት ምድር በዴ​ብ​ላታ ፈር​ዖን ኒካዑ ማርኮ አሰ​ረው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ኢዮአክስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ የሀያ ሦስት ዓመት ጕልማሳ ነበረ፤ በኢየሩሳሌምም ሦስት ወር ነገሠ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 36:2
4 交叉引用  

የአገሩም ሰዎች የኢዮስያስን ልጅ ኢዮአክስን ወስደው በአባቱ ፋንታ በኢየሩሳሌም አነገሡት።


የግብጽም ንጉሥ ከኢየሩሳሌም ከመንግሥቱ አወረደው፥ በምድሪቱም በሚኖሩት ላይ መቶ መክሊት ብርና አንድ መክሊት ወርቅ ግብር ጣለባቸው።


ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፥ ወዮልሽ!


ልጆችን መሪዎቻቸው አደርጋለሁ፤ ያልበሰሉ ሕፃናትም ይገዟቸዋል።


跟着我们:

广告


广告