Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 33:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

25 የአገሩ ሕዝብ ግን በንጉሡ በአሞጽ ላይ ያሤሩበትን ሁሉ ገደሉ፤ የአገሩም ሕዝብ ልጁን ኢዮስያስን በእርሱ ፋንታ አነገሡ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

25 ከዚያም የአገሩ ሕዝብ በንጉሥ አሞን ላይ ያሤሩትን ሁሉ ገደሉ፤ ልጁን ኢዮስያስንም በምትኩ አነገሡት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

25 የይሁዳም ሕዝብ የአሞንን ገዳዮች ገድለው በእርሱ እግር ልጁን ኢዮስያስን አነገሡ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

25 ለዘ​ለ​ዓ​ለም ክፋ​ቴን አት​መ​ል​ከ​ት​ብኝ፤ በም​ድር ጥል​ቀ​ትም አት​በ​ቀ​ለኝ፤ አቤቱ፥ በን​ስሓ ለሚ​መ​ለሱ ሰዎች፥ አም​ላ​ካ​ቸው አንተ ነህና፥ ቸር​ነ​ትህ በእኔ ላይ ይገ​ለጥ፤ መዳን የማ​ይ​ገ​ባኝ ሲሆን በይ​ቅ​ር​ታህ ብዛት አዳ​ን​ኸኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

25 የአገሩ ሕዝብ ግን በንጉሡ በአሞን ላይ የተማማሉትን ሁሉ ገደሉ፤ የአገሩም ሕዝብ ልጁን ኢዮስያስን በእርሱ ፋንታ አነገሡ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 33:25
8 交叉引用  

መንግሥትም በጸናለት ጊዜ ንጉሥ የነበረውን አባቱን የገደሉትን ባርያዎች ገደለ።


የይሁዳም ሕዝብ ሁሉ የዐሥራ ስድስት ዓመት ዕድሜ የነበረውን ዖዝያንን ወስደው በአባቱ በአሜስያስ ፋንታ አነገሡት።


ባርያዎቹም አሤሩበት፥ በቤቱም ውስጥ ሳለ ገደሉት።


ኢዮስያስም መንገሥ በጀመረ ጊዜ የስምንት ዓመት ልጅ ነበረ፥ በኢየሩሳሌምም ሠላሳ አንድ ዓመት ነገሠ።


የአገሩም ሰዎች የኢዮስያስን ልጅ ኢዮአክስን ወስደው በአባቱ ፋንታ በኢየሩሳሌም አነገሡት።


ሞት የተፈረደበትን ነፍሰ ገዳዩንም ለማዳን የነፍስ ዋጋ አትቀበሉ፤ እርሱ ፈጽሞ ይገደል።


ደም ምድሪቱን ያረክሳታልና የምትኖሩባትን ምድር አታርክሱአት፤ በደም አፍሳሹ ደም ካልሆነ በቀር ምድሪቱ ከፈሰሰባት ደም አትነጻም።


跟着我们:

广告


广告