Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 30:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 ነገሩም በንጉሡና በጉባኤው ሁሉ ዘንድ መልካም ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 ንጉሡና መላው ጉባኤም ዕቅዱ ትክክል ሆኖ አገኙት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 ንጉሡና ሕዝቡም በዚሁ ዕቅዳቸው ደስ ተሰኙ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ነገ​ሩም ንጉ​ሡ​ንና ጉባ​ኤ​ውን ሁሉ ደስ የሚ​ያ​ሰኝ ሆነ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 ነገሩም ለንጉሡና ለጉባኤው ሁሉ ዓይን መልካም ነበረ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 30:4
3 交叉引用  

ነገሩም በሕዝቡ ሁሉ ዐይን ዘንድ ቅን ነበረና ጉባኤው ሁሉ፦ “እንዲሁ እናደርጋለን” አሉ።


ዳሩ ግን በጊዜው ለማክበር አልቻሉም ነበር ምክንያቱም በቊጥር በቂ የሆኑ ካህናት ስላልተቀደሱ፥ ሕዝቡም ገና በኢየሩሳሌም ስላልተሰባሰቡ ነበር።


እንደ ተጻፉትም ያህል በብዙ ቍጥር ፋሲካን አላከበሩም ነበርና የእስራኤልን አምላክ የጌታን ፋሲካ በኢየሩሳሌም ለማክበር እንዲመጡ ከቤር-ሳቤህ ጀምሮ እስከ ዳን ድረስ ለእስራኤል ሁሉ አዋጅ እንዲነገር ወሰኑ።


跟着我们:

广告


广告