Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




2 ዜና መዋዕል 29:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 እነሆም፥ ስለዚህ አባቶቻችን በሰይፍ ወደቁ፥ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችንም ሚስቶቻችንም ተማረኩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 በዚህ ምክንያት አባቶቻችን በሰይፍ ወደቁ፣ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችን፣ ሚስቶቻችንም ተማረኩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 ስለዚህ አባቶቻችን በጦርነት ተገድለዋል፤ ሚስቶቻችንና ልጆቻችን ሁሉ እስረኞች ሆነው ተወስደዋል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 እነ​ሆም፥ ስለ​ዚህ አባ​ቶ​ቻ​ችሁ በሰ​ይፍ ወደቁ፤ ወን​ዶ​ችና ሴቶች ልጆ​ቻ​ች​ሁም፥ ሚስ​ቶ​ቻ​ች​ሁም የእ​ነ​ርሱ ሀገር ወዳ​ል​ሆነ ተማ​ረኩ፤ እስከ ዛሬም በዚያ ይኖ​ራሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

9 እነሆም፥ ስለዚህ አባቶቻችን በሰይፍ ወደቁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችንም ሚስቶቻችንም ተማረኩ።

参见章节 复制




2 ዜና መዋዕል 29:9
4 交叉引用  

የኤዶምያስ ሰዎች ዳግመኛ መጥተው፥ ይሁዳንም መትተው ብዙ ምርኮኛ ወስደው ነበርና።


አባቶቻችን ኃጢአትን ሠሩ ዛሬም የሉም፥ እኛም በደላቸውን ተሸከምን።


ፊቴንም አጠቊርባችኋለሁ፥ በጠላቶቻችሁም ፊት ትሸነፋላችሁ፤ የሚጠሉአችሁም ይገዙአችኋል፤ ማንም ሳያሳድዳችሁ ትሸሻላችሁ።


跟着我们:

广告


广告