2 ዜና መዋዕል 11:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ጾርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ፤ እነዚህም የተመሸጉ ከተሞች በይሁዳና በብንያም የሚገኙ ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ጾርዓ፣ ኤሎን፣ ኬብሮን ናቸው። በይሁዳና በብንያም ውስጥ የተመሸጉት ከተሞች እነዚህ ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ጾርዓ፥ አያሎንና ኬብሮን ተብለው የሚጠሩት ናቸው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ሶርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ጾርዓን፥ ኤሎንን፥ ኬብሮንን ሠራ። 参见章节 |