1 ጢሞቴዎስ 5:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለዚህ ዓለም ደስታ የምትኖር መበለት ግን በሕይወትዋ ሳለች እንኳ የሞተች ናት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ምድራዊ ደስታን የምትሻዋ መበለት ግን በሕይወት ብትኖርም የሞተች ናት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የዚህን ዓለም ደስታ ብቻ የምትወድ መበለት ግን በቁሟ የሞተች ናት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ቅምጥሊቱ ግን በሕይወትዋ ሳለች የሞተች ናት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ቅምጥሊቱ ግን በሕይወትዋ ሳለች የሞተች ናት። 参见章节 |