1 ተሰሎንቄ 4:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ለርኩሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር በቅድስና እንድንመላለስ እንጂ ለርኩሰት አልጠራንምና። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር የጠራን በቅድስና እንድንኖር ነው እንጂ በርኲሰት እንድንኖር አይደለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ለርኵሰት ሳይሆን እግዚአብሔር በቅድስና ጠርቶናልና። 参见章节 |