1 ጴጥሮስ 2:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 እርሱ ኃጢአት አላደረገም፤ በአፉም ተንኰል አልተገኘበትም፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 “እርሱ ኀጢአት አላደረገም፤ በአፉም ተንኰል አልተገኘበትም።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እርሱ ምንም ኃጢአት አላደረገም፤ በአፉ ተንኰል አልተገኘበትም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 “እርሱም ኀጢአት አላደረገም፤ ተንኰልም በአፉ አልተገኘበትም፤” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 እርሱም ኃጢአት አላደረገም፥ ተንኵኦልም በአፉ አልተገኘበትም፤ 参见章节 |