26 የእስራኤልን ሕዝብ በጥላቻና በጠላትነት የሚመለከተውን ከክቡራት ክፍል ሆኖ ከጦር መሪዎቹ አንዱ የነበረውን ኒቃኖርን ሕዝቡን እንዲደመስስ በማዘዝ ንጉሡ ላከው።