25 ይሁዳና ጓደኞቹ ይበል ብርቱዎች መሆናቸውን ባየ ጊዜና ሊቋቋማቸው አለመቻሉን በተገነዘበ ጊዜ አልቂሞስ ወደ ንጉሡ ተመልሶ ብዙ ክፋት ሠርተዋል ሲል ከሰሳቸው።