17 ይህንም ያደረገው፥ “በኢየሩሳሌም ዙሪያ የቅዱሳንህን ሥጋ በትነዋል፥ ደማቸውንም አፍስሰዋል፤ የሚቀብራቸው ማንም አልነበረም” ተብሎ የተጻፈው ይፈጸም ዘንድ ነው።