45 ይህ ሰው በግራና በቀኝ ያሉትን ወታደሮች እየጨፈጨፈ በሠራዊቱ መካከል ወደ ዝሆኑ በድፍረት እየተንደረደረ ሄደ፤ ጠላቶቹም ወዲያና ወዲህ ገለል ብለው አሳለፉት።