31 በኤዱሚያስ በኩል መጥተው ቤተሱርን ከበቡ፤ በጦር ተሽከርካሪዎች እየተረዱ ብዙ ጊዜ ወጓት፤ ግን የተከበቡት መውጫ አበጅተው እሳት ለቀቁባትና በጀግንነት ተዋጉ።