58 ይሁዳ እንዲህ አላቸው፥ “ተዘጋጁ ጀግኖች ሁኑ፥ እኛንና መቅደሳችሁን ለማጥፋት የተሰበሰቡትን እነዚህ አረማውያን ሕዝቦች ነገ ለመውጋት ዝግጁዎች ሆናችሁ ቆዩ፤