42 ይሁዳና ወንድሞቹ መከራቸው እየከበደ እንደሄደና በምድራቸው ላይ የጦር ሠራዊቶች እንደሰፈሩ አዩ። ሕዝቡን ጠራርጐ ማጥፋት ነው ያለውን የንጉሡንም ውሳኔ አወቁ።