39 ወደ ይሁዳም አገር እንዲሄድና በንጉሡ ትእዛዝ መሠረት አገሩን እንዲያጠፉ አርባ ሺህ እግረኞችንና ሰባት ሽህ ፈረሰኞችን ከእነርሱ ጋር ወደ ይሁዳ አገር ላከ።