34 ከሠራዊቱ እኩሌታውን ክፍልና ዝሆኖችን አስረከበው፤ ሰለውሳኔዎቹም አስፈላጊ ምክሮችን ለገሠው፤ በተለይም ስለ ይሁዳ አገርና ሰለ ኢየሩሳሌም ነዋሪዎች አስታወቀው።