32 ከንጉሥ ጋር ዝምድና ያለውንና ክቡር ሰው የሆነውን ሊስያስን ከኤፈራጥስ እስከ ምስር ድንበሮች ድረስ ያሉትን ንጉሣዊ ጉዳዮች እንዲያከናውን ሾመና እዚያው ተወው።