1 ነገሥት 9:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ባዕላት፥ በይሁዳ በረሓማ አገር የምትገኝ ታማር ተብለው የሚጠሩትን ከተሞች እንደገና ሠራ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ባዕላትን፣ በይሁዳ ምድር በምድረ በዳው የምትገኘውን ተድሞርን ሠራ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ባዕላት፥ በይሁዳ በረሓማ አገር የምትገኝ ታማር ተብለው የሚጠሩትን ከተሞች እንደገና ሠራ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በምድረ በዳ ሀገር ያለችውን ኤያቴርሞትን ሠራ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)18 ባዕላትንም፥ በምድረ በዳም አገር ያለችውን ተድሞርን፥ 参见章节 |