1 ነገሥት 6:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ለቤተ መቅደሱም ሕንጻ ከውስጥ ሰፋ፥ ከውጪ ጠበብ ያሉ መስኮቶች ነበሩት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ለቤተ መቅደሱም ባለዐይነ ርግብ መስኮቶች አበጀ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለቤተ መቅደሱም ሕንጻ ከውስጥ ሰፋ፥ ከውጪ ጠበብ ያሉ መስኮቶች ነበሩት፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ለቤቱም በዐይነ ርግብ የተዘጉ መስኮቶችን አደረገ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ለቤቱም በዐይነ ርግብ የተዘጉ መስኮቶች አደረገ። 参见章节 |