Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 4:4 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 በናያ የተባለው የዮዳሄ ልጅ፦ የጦር ሠራዊት አዛዥ፤ ሳዶቅና አብያታር፦ ካህናት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

4 የዮዳሄ ልጅ በናያስ፣ የሰራዊቱ ዋና አዛዥ፤ ሳዶቅና አብያታር፣ ካህናት፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

4 በናያ የተባለው የዮዳሄ ልጅ፦ የጦር ሠራዊት አዛዥ፤ ሳዶቅና አብያታር፦ ካህናት፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 የዮ​ዳ​ሄም ልጅ በን​ያስ የሠ​ራ​ዊት አለቃ ነበረ፤ ሳዶ​ቅና አብ​ያ​ታ​ርም ካህ​ናት ነበሩ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

4 የዮዳሄም ልጅ በናያስ የሠራዊት አለቃ ነበረ፤ ሳዶቅና አብያታርም ካህናት ነበሩ፤

参见章节 复制




1 ነገሥት 4:4
4 交叉引用  

ሱሳ ጸሓፊ፥ ሳዶቅና አብያታር ካህናት ነበሩ፤


የዮዳሔ ልጅ በናያ የከሪታውያንና የፈሊታውያን አለቃ ሲሆን፥ የዳዊት ወንዶች ልጆች ደግሞ አማካሪዎች ነበሩ።


ንጉሥ ሰሎሞን በኢዮአብ ፈንታ በናያን የሠራዊቱ አዛዥ፥ በአብያታርም ፈንታ ሳዶቅን ካህን አድርጎ ሾመ።


跟着我们:

广告


广告