Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 4:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ቤንሔሴድ፦ የአሩቦትና የሶኮ ከተሞች፥ እንዲሁም የመላው የሔፌር ግዛት አስተዳዳሪ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ቤንሔሴድ፣ በአሩቦት ውስጥ የሚገኙት ሦኮንና የኦፌር አገር በሙሉ የርሱ ነበር፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 ቤንሔሴድ፦ የአሩቦትና የሶኮ ከተሞች፥ እንዲሁም የመላው የሔፌር ግዛት አስተዳዳሪ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 በአ​ራ​ቦት፥ በሶ​ኮ​ትና በኦ​ፌር ሀገር ሁሉ የሔ​ሴድ ልጅ ነበረ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 በአሩቦት የሔሴድ ልጅ፥ ለእርሱም ሰኰትና የኦፌር አገር ሁሉ ነበረ፤

参见章节 复制




1 ነገሥት 4:10
3 交叉引用  

የታጱዋ ንጉሥ፥ የኦፌር ንጉሥ፥


የርሙት፥ ዓዶላም፥ ሰኰት፥ ዓዜቃ፥


ዕጣውም ለቀሩት ለምናሴ ልጆች በየወገኖቻቸው፥ ለአቢዔዝር ልጆች፥ ለኬሌግ ልጆች፥ ለዐሥርኤል ልጆች፥ ለሴኬም ልጆች፥ ለኦፌር ልጆች፥ ለሸሚዳ ልጆች ሆነ፤ የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ወንዶች ልጆች በየወገኖቻቸው እነዚህ ናቸው።


跟着我们:

广告


广告