Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ነገሥት 18:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ከዚህ በኋላ አብድዩ ሄዶ ለንጉሥ አክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ተነሥቶ ኤልያስን ለመገናኘት ሄደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 ስለዚህ አብድዩ ሄዶ ይህንኑ ለአክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ኤልያስን ለማግኘት ሄደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 ከዚህ በኋላ አብድዩ ሄዶ ለንጉሥ አክዓብ ነገረው፤ አክዓብም ተነሥቶ ኤልያስን ለመገናኘት ሄደ፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 አብ​ድ​ዩም ሄዶ አክ​ዓ​ብን ተገ​ና​ኘው፤ ነገ​ረ​ውም፤ አክ​ዓ​ብም ሮጦ ሄዶ ኤል​ያ​ስን ተገ​ና​ኘው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 አብድዩም አክዓብን ሊገናኘው ሄደ፤ ነገረውም፤ አክዓብም ኤልያስን ሊገናኘው መጣ።

参见章节 复制




1 ነገሥት 18:16
3 交叉引用  

ኤልያስም “ዛሬ እኔ ለንጉሡ ራሴን እንደምገልጥለት በማገለግለውና ሁሉን ቻይ በሆነው በጌታ ስም ቃል እገባልሃለሁ!” ሲል መለሰ።


አክዓብ ኤልያስን ባየው ጊዜም “በእስራኤል ላይ ይህን ከባድ ችግር ያመጣህ አንተ ለካ እዚህ ነህን?” አለው።


በዚያ ቀን አድንሃለሁ፥ ይላል ጌታ፤ በምትፈራቸውም ሰዎች እጅ ተላልፈህ አትሰጥም።


跟着我们:

广告


广告