1 ነገሥት 14:1 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 በዚያን ጊዜ የንጉሥ ኢዮርብዓም ወንድ ልጅ አቢያ ታሞ ነበር። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 በዚያ ጊዜ የኢዮርብዓም ልጅ አብያ ታመመ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 በዚያን ጊዜ የንጉሥ ኢዮርብዓም ወንድ ልጅ አቢያ ታሞ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 በዚያም ወራት የኢዮርብዓም ልጅ አብያ እጅግ ታመመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)1 በዚያም ወራት የኢዮርብዓም ልጅ አብያ ታመመ። 参见章节 |