1 ዮሐንስ 2:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ትእዛዛቱን ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ትእዛዞቹን ብንፈጽም እርሱን ማወቃችንን በዚህ ርግጠኞች እንሆናለን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእግዚአብሔርን ትእዛዞች የምንፈጽም ከሆንን እርሱን የምናውቅ መሆናችንን በዚህ እናረጋግጣለን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። 参见章节 |