1 ቆሮንቶስ 16:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እኔ ጳውሎስ፥ ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ ጽፌላችኋለሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ የጻፍሁት እኔ ጳውሎስ ነኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እኔ ጳውሎስ ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ ጽፌላችኋለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 እኔ ጳውሎስ ይህን ሰላምታ በእጄ ጻፍሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 እኔ ጳውሎስ ይህን ሰላምታ በገዛ እጄ ጽፌአለሁ። 参见章节 |