1 ቆሮንቶስ 14:38 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ይህን አላውቅም የሚል ቢኖር እርሱም አይታወቅ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ይህን የማያውቅ ቢሆን ግን እርሱም አይታወቅ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ይህን የማያውቅ ቢኖር እርሱም አይታወቅም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ነገር ግን ይህን የማያውቅ ቢኖር እግዚአብሔርን አያውቀውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ማንም የማያውቅ ቢኖር ግን አይወቅ። 参见章节 |