1 ቆሮንቶስ 13:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ነገር ግን ፍጹም የሆነው ሲመጣ በከፊል የነበረው ይሻራል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ነገር ግን ፍጹም የሆነው ሲመጣ በከፊል የነበረው ይሻራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 ነገር ግን ፍጹም የሆነው ነገር ሲመጣ ከፊል የሆነው ነገር ይሻራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ፍጹም የሆነ ሲመጣ ግን ያ ተከፍሎ የነበረው ይሻራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)10 ፍጹም የሆነ ሲመጣ ግን ተከፍሎ የነበረው ይሻራል። 参见章节 |