Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




1 ቆሮንቶስ 12:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ሁሉም አንድ የአካል ክፍል ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ?

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 ሁሉም አንድ ብልት ቢሆን ኖሮ አካል ከየት ይገኝ ነበር?

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 ሁላቸውም አንድ ክፍል ብቻ ቢሆን ኖሮ ሙሉ አካል የት በተገኘ ነበር!

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 የአ​ካል ክፍሉ አንድ ቢሆን ኖሮ አካል የት በተ​ገኘ ነበር?

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ሁሉም አንድ ብልት ቢሆንስ አካል ወዴት በሆነ?

参见章节 复制




1 ቆሮንቶስ 12:19
3 交叉引用  

አካል ብዙ የአካል ክፍሎች እንጂ አንድ የአካል ክፍል አይደለምና።


አሁን ግን እግዚአብሔር እንደ ወደደ የአካል ክፍሎችን እያንዳንዳቸው በአካል አድርጎአል።


ዳሩ ግን አሁን የአካል ክፍሎች ብዙዎች ናቸው፤ አካል ግን አንድ ነው።


跟着我们:

广告


广告